$ 0 0 የቀድሞው የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ፕሬዚደነት አቶ በላይ ፍቃዱ በአሜሪካን ሃገር የፖለቲካ ጥገኝነት ጠየቁ። ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲን ለወያኔዎቹ ለእነ ትግስቱ አወል በመስጠቱ በርካታ የአንድነት ፓርቲ አባላት ሰማያዊ ፓርቲን መቀላቀላቸው ይታወሳል።