የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ አቶ አስራት ጣሴ ፍርድ ቤትን መዝለፍ በሚል ፍርድ ቤት ሊቀርቡ ነው
-ጉዳዩ ከአኬልዳማ ዶክመንተሪ ጋር የተያያዘ ነው የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) የምክር ቤት አባል አቶ አስራት ጣሴ፣ ፍርድ ቤት ፍትሕ የማይሰጥ አካል መሆኑን የሚገልጽ ዘለፋ አዘል ጽሑፍ ጽፈዋል በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው እንዲያስረዱ ትዕዛዝ ተላለፈ… የፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዘጠነኛ...
View Articleየኢትዮጵያ ፖለቲካ በኢህአዲግ/ወያኔ አመራር ስር ላለመቆየት ቀናት እየቆጠረ ነው።ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ቢከሰት ጉዳቱ...
ኢትዮጵያ ከንጉሳዊ መንግስት ወደ ወታደራዊ ደርግ ከወታደራዊ ደርግ ወደ ኢህአዲግ/ወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ከተሻገረች አራት አስር አመታት አለፉ።ከአራት አስር አመታት በፊት በየካቲት፣1966 ዓም የተነሳው የለውጥ ነፋስ ኢትዮጵያ ልጆቿን ሲያሰድድ እና ሕዝቡን ሲያስነባ ዘመናትን አሳልፏል… ፎቶ-ሱማልያ አሚሶን የተቀላቀለ...
View Articleየኢትዮጵያ ፖለቲካ በኢህአዲግ/ወያኔ አመራር ስር ላለመቆየት ቀናት እየቆጠረ ነው።ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ቢከሰት ጉዳቱ...
ኢትዮጵያ ከንጉሳዊ መንግስት ወደ ወታደራዊ ደርግ ከወታደራዊ ደርግ ወደ ኢህአዲግ/ወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ከተሻገረች አራት አስር አመታት አለፉ።ከአራት አስር አመታት በፊት በየካቲት፣1966 ዓም የተነሳው የለውጥ ነፋስ ኢትዮጵያ ልጆቿን ሲያሰድድ እና ሕዝቡን ሲያስነባ ዘመናትን አሳልፏል… ፎቶ-ሱማልያ አሚሶን የተቀላቀለ...
View Articleየኢትዮጵያ ፖለቲካ በኢህአዲግ/ወያኔ አመራር ስር ላለመቆየት ቀናት እየቆጠረ ነው።ወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ቢከሰት ጉዳቱ...
ኢትዮጵያ ከንጉሳዊ መንግስት ወደ ወታደራዊ ደርግ ከወታደራዊ ደርግ ወደ ኢህአዲግ/ወያኔ የጎሳ ፖለቲካ ከተሻገረች አራት አስር አመታት አለፉ።ከአራት አስር አመታት በፊት በየካቲት፣1966 ዓም የተነሳው የለውጥ ነፋስ ኢትዮጵያ ልጆቿን ሲያሰድድ እና ሕዝቡን ሲያስነባ ዘመናትን አሳልፏል.. ፎቶ-ሱማልያ አሚሶን የተቀላቀለ...
View Articleባለ532 ብር ደመወዝተኛው የሕወሓት ታጋይ ከ10 ሚሊዮን ብር ያላነሰ ሃብት ማግበስበሱ ተሰማ
(ኢሳት ዜና) የደህንነት ሃላፊ ከነበሩት ከአቶ ወልደስላሴ ወልደ ሚካኤል ጋር በግብረ-አበርነት የተከሰሱት የህወሃት ታጋዮች ከደሞዛቸው ጋር ፈጽሞ የማይመጣጠን ሃብት አግበሰው መገኘታቸው ታውቋል… በተለያዩ አለመግባባቶች የተነሳ እየተመሰረቱ ያሉ ክሶች የህወሃት ተጋዮች በህገወጥ መንገድ የሰበሰቡትን የሃብት መጠን...
View Article“አርከበ የባቡር ሃዲድ ኮርፖሬሽን ስራ አስከያጅ ሆነ”
“አርከበ የባቡር ሃዲድ ኮርፖሬሽን ስራ አስከያጅ ሆነ” የሚል መልእክት ደረሰኝ። እንዳዉም አቶ ስብሃት ነጋና አቶ ቢተው በላይ ለሁለት ተከፍለው የነበሩትን የህወሓት አመራር አባላትን ካስታረቁ በኋላ አርከበና ስብሃት በህወሓት ማእከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እየተጋበዙ ይሳተፋሉ… አርከበ ዑቕባይ የትግራይ ክልል ርእሰ መስተዳድር...
View Articleየአዲሲቱ ኢትዩዽያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ የ3 ቀን ቆይታ በኖርዌ
ተወዳጁ የሰብአዊ መብት ተከራካሪና የአዲሲቱ ኢትዩጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ በ8-2-2014 በኖርዌ ኦስሎ በመገኘት ከኢትዩዽያዉያን የስደተኞች ማሕበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር በኖርዌ ስለሚገኘው ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮዽያዊ የሰብ አዊ መብት አያያዝ ሁኔታ እና ይህ ጥገኝነት ጠያቂ በኖርዌ ምን ያህል...
View Articleየአዲሲቱ ኢትዩዽያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ የ3 ቀን ቆይታ በኖርዌ
ተወዳጁ የሰብአዊ መብት ተከራካሪና የአዲሲቱ ኢትዩጵያ የጋራ ንቅናቄ ሊቀመንበር አቶ ኦባንግ ሜቶ በ8-2-2014 በኖርዌ ኦስሎ በመገኘት ከኢትዩዽያዉያን የስደተኞች ማሕበር ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ጋር በኖርዌ ስለሚገኘው ጥገኝነት ጠያቂ ኢትዮዽያዊ የሰብ አዊ መብት አያያዝ ሁኔታ እና ይህ ጥገኝነት ጠያቂ በኖርዌ ምን ያህል...
View Articleየሁለት ሺ ሰባት ምርጫ ወዴት ይመራናል?
በኢህአዴግ መንደር የምርጫ ዘመቻ በይፋ መጀመሩን የሚያሳዩ ምልክቶች መታየት ጀምረዋል፡፡ የምርጫ ቦርድ በገዢው ሰፈር ሁሉ ነገር መጠናቀቁ ጥቅሻ ሲሰጠው እንቅስቃሴ ይጀምራል ተብሎ ይጠበቃል….. ግርማ ሠይፉ ማሩ girmaseifu32@yahoo.com የምርጫ ዘመቻው በተቃዋሚ ጎራ እንደምንፈልገው ነፃ፣ ፍትሓዊ እና ሁሉም...
View Articleአንድነት እና መኢአድ ብአዴንን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ብአዴንን በመቃወም በባህርዳር ከተማ ህዝባዊ የተቃውሞ ሰልፍ ጠሩ፡፡ ፓርቲዎቹ ነገ በ4 ሰዓት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት በጋራ መግለጫ እንደሚሰጡ ይጠበቃል፡፡ ለተቃውሞ ሰልፉ አስፈላጊው የማሳወቅ ተግባር መጠናቀቁ ታውቋል… አንድነትና መኢአድ እሁድ...
View Articleየግብፅ ሚኒስትር የግድቡ ግንባታ እንዲቆም በመጠየቃቸው ውይይቱ ተቋረጠ
የግብፅ የውኃና መስኖ ሚኒስትር መሐመድ አብዱል ሙታሊብ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር የሁለትዮሽ ውይይት ለማድረግ በጠየቁት መሠረት ባለፈው ሰኞ አዲስ አበባ ቢገቡም፣ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲቆም በመጠየቃቸው ውይይቱ በሰዓታት ውስጥ ተቋረጠ… የግብፅ ሚኒስትር ከኢትዮጵያ አቻቸው አቶ አለማየሁ ተገኑና...
View Article“የአንድነት አባል በመሆኔ ከስራ ልባረር ነው” መምህር አማኑኤል መንግስቱ
የአንድነት አባል በመሆኑ በሚያስተምርበት ትምህርት ቤት አስተዳደር የተለያዩ ዛቻዎችና ማስጠንቀቂያዎች እየደረሱበት እንደሆነ የሚናገረው መምህር አማኑኤል መንግስቱ “ከዚህ በፊትም ያለምንም ምክንያት ከማስተምርበት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አንስተው ወደ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አውርደውኛል.. በማለት በመንግስት...
View Articleአሥራ አንድ ሰዓታት የፈጀው ክርክር (ክፍል 2) – (አቶ ሃብታሙ አያለው – የአንድነት ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ)
እንደ መግቢያ ቅጥፈት የስብዕና መሽርሽር ምልክት ነው፡፡ የግለሰቦች ስብሰብ በሚፈጠረው ማህበረሰብ ውስጥ የስብዕና መሸርሸር ሲበራከት ማህረሰበባዊ አደጋ ሰላማዊ አኗኗሩን ማነዋወጥ ይጀምራል … ማህበራዊ ቀውስ በሰፈነበት ደግሞ ከግለሰቦቹ ውድቀት የሚነሳው ገፊ ምክንያት እንደ ማህበረሰብ የተገነቡ የጋራ እሴቶችን...
View Articleበርካታ ወጣቶች ወደ ማዕከላዊ እስር ቤት እየተጋዙ ነው
ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ አሸባሪ ካላቸው ግንቦት ሰባት እና ሌሎች ፖለቲካ ድርጅቶች ጋር ግንኙነት አላቸው ተብለው የተጠረጠሩ በርካታ የአዲስ አበባና አማራ ክልል ወጣቶች ወደ ማዕከላዊ እስር ቤት እየተጋዙ መሆኑን የአይን እማኞች ተናገሩ… ኢህአዴግ በጀመረው አዲስ አሰሳ በሀገሪቱ አንድንድ ቦታዎች ኢንተርኔትን ጨምሮ ስልክ...
View Articleየመኖሪያ ፈቃድ – ከራስ ወዳድነት ያልራቀው የስደተኞች የመጨረሻ ግብ
ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ በሳዑዲ ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ዜጎች የእንድረስ ምክክር በኦስሎ ከራሳቸው አልፎ ባህር ውስጥ ቢደፉት የማይጎድል ሃብት አላቸው። ከሃብታቸው ብዛት የተነሳ ተጨማሪ የነዳጅ ክምችት አግኝተው ጉድጓድ ለመቆፈር ተቃውሞ በመነሳቱ ሪፈረደም አካሂደዋል… ከነዳጅ ይልቅ ውሃ ውስጥ ያለው ህይወት...
View Article‹‹ከኢትዮጵያ ጋር ከመደራደር ይልቅ ሌሎች አማራጮችን መውሰድ እንፈልጋለን›› የግብፅ የውኃ ሚኒስትር
-ግብፅ ከኢትዮጵያ ጀርባ ቱርክ አለች ማለት ጀመረች ባለፈው ሰኞ በአዲስ አበባ ለውይይት መጥተው ስብሰባው ተቋርጦ ወደ አገራቸው የተመለሱት የግብፅ የውኃና መስኖ ሚኒስትር መሐመድ አብዱል ሙታሊብ ካይሮ ሲደርሱ በሰጡት መግለጫ፣ ከኢትዮጵያ ጋር መደራደር እንደበቃቸው ከገለጹ በኋላ ‹‹ሌሎች አማራጮችን መውሰድ...
View Articleወያኔን ካላጠፋነዉ ዘረኝነቱና ዉርደቱ ይቀጥላል
ዘረኞቹ የወያኔ መሪዎች በራሳቸዉ እጅ የጻፉት ማኒፌስቶ በግልጽ እንደሚያሳየን እነዚህ ዘረኞች ጫካ ገብተዉ የትጥቅ ትግል እንዲጀምሩ ያነሳሳቸዉ በአማራ ህዝብ ላይ ያላቸዉ ጥላቻና መሰረተ ቢስ ቂም በቀል ነዉ… ይህ ጥላቻቸዉ ደግሞ አማራዉን በመግደልና ግዛቱን ሲያሻቸዉ ከራሳቸዉ ክልል ጋር በመቀላቀል አለዚያም ለጎረቤት...
View Articleየኢትዮጵያ አውሮፕላን በገዛ ረዳቱ ጠለፋ ተደረገበት… ለምን… ?
የኢትዮጵያ አውሮፕላን በገዛ ረዳቱ ጠለፋ ተደረገበት… ለምን… ? ዛሬ ወደ ሮም ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን መጠለፉን ሰማን። ማነው እንዲህ የደፈረን ብለን አቶ ሬደዋንን ብንሰማቸው ጊዜ “አውሮፕላኑ ሱዳን ላይ አርፎ ነበር ምናልባት ጠላፊዎቹ ያኔ ይሆናል የገቡት” ብለው ተናገሩ… ኋላ ላይ ሲጣራ...
View Articleበአምባገነናዊ የአፈና ሥልትና በሐሰት ፕሮፓጋንዳ ነፍዘን እስከመቼ ?
ገረመው አራጋው ክፍሌ-ከኖርዌ አምባገነኖች ወደ ስልጣን የሚመጡት የህዝብን ቋንቋ እየተናገሩ ነው፡፡ የአገርንና የህዝብን ችግር መነሻ አድርገው የህዝብ ተቆርቋሪ ለህዝብ መብትና ጥቅም የተቆጨ መስለው ይጮሐሉ፡፡ የህዝብን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ እንደሚታገሉ ህዝብ ከጐናቸው እንዲቆም ይለፍፋሉ… ሥልጣኑን ከያዙ በኋላ...
View Article